የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ከግሪክ ኦርቶዶክስ ሊቀ ጳጳስ ጋር ተወያዩ

By ዮሐንስ ደርበው

July 10, 2023

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የግሪክ ኦርቶዶክስ ሊቀ ጳጳስ ዳንኤል ቢያዚስን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡