Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ሕብረት ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)በኢትዮጵያ ከአውሮፓ ሕብረት ተወካይ ስቴፈን ሎክ (ዶ/ር) እና በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ረሚ ማርሸዋ እና ጋር ተወያይተዋል።

በውይይታቸውም÷ በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው የአማራ ክልል አካባቢዎችን የግብርና ሥራ በትብብር ስለመደገፍ እና የላሊበላን ውቅር አብያተ ክርስቲያንን በዘላቂነት ስለመጠገን መምከራቸውን አሚኮ ዘግቧል፡፡

Exit mobile version