Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በባሌ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ15 መምህራን ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሌ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ 15 የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ህይወት ማለፉ ተገለጸ።

 

አደጋው የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሻሸመኔ ካምፓስ መምህራንን የያዘ ተሽከርካሪ ጋራ ዋሻ አካባቢ በመገልበጡ የደረሰ መሆኑን የሮቤ ከተማ ከንቲባ አቶ ንጋቱ ሞቱማ ለኦ ቢ ኤን ተናግረዋል።

Exit mobile version