አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት ድርጅት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በኢትዮጵያ ለኮሮናቫይረስ መከላከያ የሚውል 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቀሰ ድጋፍ አደረገ።
ድጋፍ የተደረገው የህክምና ቁሳቀስ ሙሉ በሙሉ ለጤና ባለሙያዎች የሚሰጥ ሲሆን፥ የፊት መሸፈኛ ጭንብል፣ የሙቀት መለኪያ መሣሪያና የህክምና አልባሳትን የሚያካተት ነው።