የሀገር ውስጥ ዜና

በጋምቤላ ክልል 38 ሕገወጥ ክላሽንኮቭ ጠመንጃዎች እና ሽጉጥ ተያዘ

By Shambel Mihret

May 04, 2023

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ሕገወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለመግታት በተደረገዉ እንቅስቃሴ 38 ክላሽንኮቭ ጠመንጃዎች እና ሽጉጥ ተያዘ፡፡