Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 ዓ.ም የዒድ አልፈጥር በዓል ጨረቃ ዛሬ በመታየቷ ነገ እንደሚከበር ተገለጸ፡፡
ጨረቃ ዛሬ ማታ በሳዑዲ ዓረቢያ ሰማይ በመታየቷ ነው 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ ዓርብ (ሚያዝያ 13 ቀን 2015 ዓ.ም) እንደሚከበር የተገለጸው፡፡
Exit mobile version