የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 7 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

By Tibebu Kebede

April 16, 2020

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ 7 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

ይህን ተከትሎም በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 92 ደርሷል።