አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ በቀጣናዊ ጉዳዮች ከምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ጋር በትብብር ለመሥራት ያላትን ቁርጠኝነት አረጋገጠች፡፡
በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እንዲሁም በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ የሚመራ ልዑክ ከምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ(ዶ/ር) ጋር መምከሩን በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ አመላክቷል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!