የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የዓለም የኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ኤጀንሲዎች ማህበር አባል ሆነ

By ዮሐንስ ደርበው

February 28, 2023

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የዓለም የኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ኤጀንሲዎች ማህበር አባል ሆነ፡፡

ኮሚሽኑ አባል በመሆኑ በኢንቨስትመንት ዘርፍ የባለሀብቶችን ፍላጎት በማሟላት ረገድ ተሞክሮዎችን ለመውሰድ እድል እንደሚፈጥርለት አስታውቋል።

#Ethiopia

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/ ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!