Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የብሄራዊ ጸረ ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ እስካሁን የሰራቸውን ስራዎች ጠ/ሚ  ዐቢይ  በተገኙበት  ገመገመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ የጸረ ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ እስካሁን የሰራቸውን ስራዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ገምግሟል።

በግምገማውም እስካሁን ከህብረተሰቡ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የሙስና ወንጀል የተመለከቱ ጥቆማዎች መድረሳቸው ተመላክቷል፡፡

ኮሚቴው እነዚህን ጥቆማዎች በህግ አግባብ እንዲጣሩ በማድረግ እስካሁን 110 የምርመራ መዝግቦች እንዲከፈቱ ተደርጓል ነው ያለው፡፡

Exit mobile version