አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸገር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ተመሰረተ።
በምስረታውም፥ አቶ ቃበቶ አልቤን የሸገር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል።
ወይዘሮ ጸሐይ ደበሌ ደግሞ ምክትል አፈ ጉባዔ ሆነው ተሰይመዋል፡፡
ምክር ቤቱ በማስቀጠልምዶክተር ተሾመ አዱኛን የከተማዋ ከንቲባ አድርጎ ሾሟል፡፡
በአዳነች አበበ