አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የልማት ድርጅቶች ኢንቨስትመንት ግሩፕ ተመስርቷል፡፡
የልማት ድርጅቶች ኢንቨስትመንት ግሩፕ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ፣ የክላስተር አስተባባሪዎች እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት መመስረቱን ኦ ቢ ኤን ዘግቧል፡፡