አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ የሚያስከትለውን ችግር ተቋቁሞ በድል አድራጊነት ለማለፍ ቅድመ ዝግጅትና መመሪያዎችን ያለማመንታት ተፈጻሚ ማድረግ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በፌስቡክ ገፃቸው ያስተላለፉት ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፦