አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በድምጻዊ አሊ ቢራ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡
ፕሬዚዳንት ሣኅለወቅር በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ከመቃብር በላይ ትቶ የሄደው መልካም ስምና በርካታ ሥራዎቹ ሲታወሱ ይኖራሉ ብለዋል፡፡
ለቤተሰቡ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹና ለአድናቂዎቹ መጽናናትን ተመኝተዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!