ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ በአቻ ውጤት ተለያዩ ዮሐንስ ደርበው 2 years ago አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴካፋ ዞን ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ ሁለት አቻ ተለያዩ፡፡ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የምድቡን ሁለተኛ ጨዋታ በመጪው ቅዳሜ ከዩጋንዳ አቻው ጋር ያደርጋል፡፡