በቅርቡ የተመረጡት የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊዝ ትረስ ስልጣን ለቀቁ Melaku Gedif 2 years ago New British Prime Minister Liz Truss delivers a speech outside Number 10 Downing Street, in London, Britain September 6, 2022. REUTERS/Henry Nicholls አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ የተመረጡት የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊዝ ትረስ ስልጣን ለቀቁ። ሊዝ ትረስ ከ44 ቀን በፊት የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን መመረጣቸው የሚታወስ ነው። ስልጣን መልቀቃቸውን ይፋ ባደረጉበት ንግግራቸው “ወደ ስልጣን የመጣሁት ኢኮኖሚያዊ እና ዓለም አቀፋዊ አለመረጋጋት በተከሰተበት ወቅት ነው” ሲሉም ተናግረዋል።