አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ የሚወስዱ የተፈጥሮ ሣይንስ ተፈታኞች ከነገ ጀምሮ ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በሁለተኛው ምዕራፍ ለተፈጥሮ ሣይንስ የትምህርት መስክ ተፈታኞች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ጥቅምት 8 ቀን 2015 ዓ.ም መሰጠት ይጀምራል፡፡