Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሣይንስ ተፈታኞች ከነገ ጀምሮ ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ የሚወስዱ የተፈጥሮ ሣይንስ ተፈታኞች ከነገ ጀምሮ ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

በሁለተኛው ምዕራፍ ለተፈጥሮ ሣይንስ የትምህርት መስክ ተፈታኞች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ጥቅምት 8 ቀን 2015 ዓ.ም መሰጠት ይጀምራል፡፡

ባለፈው ሣምንት በተሰጠው የማኅበራዊ ሣይንስ ፈተና 586 ሺህ 541 ተማሪዎች ፈተናውን መውሰዳቸው ይታወሳል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version