የሀገር ውስጥ ዜና

የመውሊድ በዓልተከበረ

By Mekoya Hailemariam

October 08, 2022

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1497ኛው የመውሊድ በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከብሯል።

የነብዩ መሃመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በዓል በተለይም በአዲስ አበባ በታላቁ አንዋር መስጊድ በተለያዩ ሀይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ተከብሯል።

በዓሉን በማስመልከትም ማለዳ ላይ መድፍ ተተኩሷል።