የሀገር ውስጥ ዜና

የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በጅግጅጋ ማካሄድ ጀመረ

By Melaku Gedif

October 07, 2022

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በጅግጅጋ ማካሄድ ጀመረ።

ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ እየመከረ ይገኛል።

ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ተወያይቶ የተለያዩ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል ተብሎ ነው የሚጠበቀው።

በአልዓዛር ታደለ