Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የኢትዮጵያ ማሪታይም አካዳሚ ለ20ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ማሪታይም አካዳሚ ለ20ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው፡፡
 
ተመራቂዎቹ በኤሌክትሪካል ቴክኒካል ካዴት የትምህርት ዘርፍ ሲከታተሉ የቆዩ መሆናቸውን አሚኮ ዘግቧል፡፡
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
 
Exit mobile version