አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኡጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር አለምፀሃይ መሰረት ከኡጋንዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ኦኬሎ ኦሪየም ጋር ተወያዩ፡፡
በኡጋንዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በማህበራዊ ትስስር ገጹ፥ በኢትዮጵያና ኡጋንዳ ሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ሃላፊዎቹ መክረዋል ብሏል፡፡
በውይይታቸው ፥ በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ሃሳብ መለዋወጣቸውም ነው የተመለከተው።
አምባሳደሯም ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ለሚኒስትር ዴኤታው ማብራሪያ መስጠታቸውንም ኤምባሲው ጠቅሷል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!