ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የስንዴ ምርታማነት በአማራ ክልል በውጤታማ ሂደት ላይ መሆኑን ገለጹ

By Amele Demsew

September 24, 2022

 

 

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን እና በሰሜን ሸዋ ዞን የስንዴ ምርታማነት በጎ ጅምር ላይ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ።

 

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ፥ ይህም ድምር ጥረቶች ከፍተኛ ውጤት እንደሚያስገኙ የሚያሳይ ማስረጃ መሆኑን አስታውቀዋል።