የሀገር ውስጥ ዜና

በታንዛኒያ በእስር ላይ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ተፈቱ

By ዮሐንስ ደርበው

September 12, 2022

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ከእስር መፈታታቸውን በሀገሪቱ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡

ኢትዮጵያውያኑ በዚህ ሳምንት ከእስር ተፈትተው በኤምባሲው አስተባባሪነት ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውም ተገልጿል፡፡