የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

By Shambel Mihret

September 10, 2022

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የሚከበረውን የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል።

ነገ ከማለዳው 12፡00 ሰዓት ላይ 21 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።