Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ።

የእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ ትናንት ነበር ያረፉት።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባወጡት መግለጫ፥ “በመንግስትና በኢትዮጵያ ህዝብ ስም የተሰማኝን ሀዘን ለንጉሳውያን ቤተሰብ፣ ለብሪታኒያ መንግስትና ህዝብ መግለፅ ዕወዳለሁ” ብለዋል።

Exit mobile version