የሀገር ውስጥ ዜና

ህወሓት ግጭትን በሰላማዊ መንገድ የመፍታት ፍላጎት እንደሌለው በራሱ ሰነድ አረጋግጧል

By Feven Bishaw

September 05, 2022

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ግጭትን በሰላማዊ መንገድ የመፍታት ፍላጎት እንደሌለው አፈትልኮ የወጣው የራሱ ሰነድ አረጋገጠ።

የሽብር ቡድኑ “የማጠቃለያ ምዕራፍ አካሄድና ስትራቴጂ” በሚል ያዘጋጀው ሰነድ አፈትልኮ ወጥቶበታል።