አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓመቱ በጎ ሰው ሽልማት መርሐ ግብር ነሐሴ 29 ቀን 2014 ዓ.ም በኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል እንደሚካሔድ ተገለጸ፡፡
በዕለቱ በዘጠኝ ዘርፎች የተመረጡ ታላላቅ ኢትዮጵያውያን ዕውቅና እንደሚሰጣቸው ታውቋል፡፡
መርሐ ግብሩ ዘንድሮ ለ10ኛ ጊዜ እንደሚካሄድ የበጎ ሰው ሽልማት የበጎ አድራጎት ድርጅት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ ጠቁሟል፡፡
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!