የሀገር ውስጥ ዜና

የወባ በሽታ የህብረተሰብ የጤና ችግር እንዳይሆን እየተሠራ ነው – ጤና ሚኒስቴር

By Feven Bishaw

August 31, 2022

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ሚኒስቴር የወባ በሽታ የህብረተሰብ የጤና ችግር ወደማይሆንበት ደረጃ ለማድረስ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡

በወባ በሽታ መከላከልና ጨርሶ በማጥፋት ላይ የሚሠሩ አካላት የምክክር መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡