Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አልጀርስ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከልዑካን ቡድናቸው ጋር ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በሰሜን አፍሪካዋ የአልጀሪያ ዋና ከተማ አልጀርስ ገብተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአልጀሪያ ርዐሰ መዲና አልጀርስ ሲደርሱ የአልጀሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር አይመን ቤን አብድራህማኔ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

Exit mobile version