Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ብሪታኒያ ለኢትዮጵያ የ6 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታኒያ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል የ6 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ አድርጋለች፡፡
 
ድጋፉ በኢትዮጵያ በግጭት እና ድርቅ ሳቢያ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የሚውል መሆኑን በኢትዮጵያ ከብሪታኒያ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
 
የተደረገው ድጋፍ በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለማዳረስ የሚደረገውን ጥረት እንደሚያግዝ ተጠቁሟል፡፡
 
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version