የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የእንጦጦ ፕሮጀክትን ጎበኙ

By Tibebu Kebede

March 14, 2020

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአዲስ አበባ እንጦጠ እየተካሄደ ያለውን የእንጦጦ ፕሮጀክት ጎብኝተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጉብኝቱን አስመልክቶ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ፥ ከተሞቻችን አንጡራ ሀብት በውስጣቸው ይዘዋል ብለዋል።