የሀገር ውስጥ ዜና

የሲዳማ ክልል የ2014 በጀት አመት የስራ አፈፃፀምን እየገመገመ ነው

By Shambel Mihret

July 22, 2022

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል የ2014 ዓ.ም የስራ አፈፃፀም እየገመገመ ነው፡፡

የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የ2014 ዓ.ም የስራ አፈፃፀምን እየገመገሙ ሲሆን÷ የክልሉ የየቢሮ የስራ ሃላፊዎች የ2014 ዓ.ም የአፈፃፀም ሪፖርት እያቀረቡ ነው፡፡

ርዕሰ መስተዳድሩ የ2014 ዓ.ም የመሰረተ ልማት አፈፃፀምን ከዚህ በፊት ለሁለት ቀናት መገምገማቸውን ከክልሉ ኮሙኒኬሽን የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!