ዓለምአቀፋዊ ዜና

ቦሪስ ጆንሰንን ለመተካት የመጨረሻዎቹ ሁለት ዕጩዎች ታውቀዋል

By Meseret Awoke

July 20, 2022

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቦሪስ ጆንሰንን ለመተካት እየተካሄደ ባለው ምርጫ ሪሺ ሱናክ እና ሊዝ ትረስ የመጨረሻ ዕጩ ሆነው ቀርበዋል።

በተካሄደው ምርጫ ሱናክ 137 ድምጽ በማግኘት ቀዳሚ ሲሆኑ ÷ትረስ ደግሞ 113 ድምጽ በማግኘት ሁለተኛ ሆነዋል፡፡

ከሁለቱ ተፎካካሪዎች በሚደረገው ምርጫ አሸናፊ የሚሆነው በፈረንጆቹ መስከረም 5 ቀን እንደሚታወቅ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!