Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የደቡብ ክልል ካቢኔ የ2015 ረቂቅ በጀት ከ46 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ እንዲጸድቅ ለክልሉ ምክር ቤት መራ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የ2015 ረቂቅ በጀት ከ46 ቢሊየን 316 ሚሊየን በላይ ሆኖ እንዲጸድቅ ለክልሉ ምክር ቤት መራ፡፡
የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ በ2015 ረቂቅ በጀት ላይ ተወያይቷል።
በውይይቱ የ2015 ረቂቅ ጥቅል በጀት 46 ቢሊየን 316 ሚሊየን 524 ሺህ 693 ብር ሆኖ እንዲጸድቅ ለክልሉ ምክር ቤት መምራቱን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version