አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት እጣ ማውጣት ጋር በተያያዘ ከሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮ እና ከቤቶች ቢሮ በማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ አመራሮችና ሰራተኞችን ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡
የተጠረጠሩ አመራሮችና ሰራተኞች ስም ዝርዝርም እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
1. ዶ/ር ሙሉቀን ሃብቱ- የቢሮ ሃላፊ፣ ከሃላፊነቱ የተነሳ
2. አብርሀም ሰርሞሎ -የዘርፉ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
3.መብራቱ ወልደኪዳን -ዳይሬክተር
4. ሀብታሙ ከበደ -ሶፍትዌር ባለሙያ
5. ዬሴፍ ሙላት-ሶፍትዌር ባለሙያ
6. ጌታቸው በሪሁን -ሶፍትዌር ባለሙያ
7. ቃሲም ከድር- ሶፍትዌር ባለሙያ
8. ስጦታው ግዛቸው- ሶፍትዌሩን ያለማ
9. ባየልኝ እረታ – ሶፍትዌር ተቆጣጣሪ
10. ሚኪያስ ቶሌራ- የቤቶች ኢንፎሜሽን ና ቴክኖሎጂ ባለሙያ
11.ኩምሳ ቶላ የቤቶች ኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ ዳይሬክተር
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!