የሀገር ውስጥ ዜና

“ወጣቶች ለሰላም ግባንባታና አካባቢ ጥበቃ ”በሚል መሪ ቃል የአፍሪካ ወጣቶች የተሳተፉበት የሰላም ሴሚናር እየተካሄደ ነው

By Melaku Gedif

July 13, 2022

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ወጣቶች ለሰላም ግባንባታና አካባቢ ጥበቃ” በሚል መሪቃል ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የመጡ ወጣቶች የሚሳተፉበት የሰላም ሴሚናርና የፓናል ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡

የሰላም ሴሚናርና የፓናል ውይይት መድረኩን የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከመከላከያ ሚኒስቴር ጋር በጋራ በመተባበር ነው ያዘጋጁት፡፡

“ወጣቶች ለሰላም ግባንባታና አካባቢ ጥበቃ” በሚል መሪ ቃል በሚካሄደው የውይይት መድረክም ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የመጡ ወጣቶች መሳተፋቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!