የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ አህመድ ሺዴ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም የአፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

By Meseret Awoke

July 11, 2022

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ በአፍሪካ ኢኮኖሚ ተግዳሮቶች ላይ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም የአፍሪካ ዳይሬክተር አቶ አበበ ሥላሴ ጋር ተወያይተዋል፡፡

በውይይታቸውም÷ ዳይሬክተሩ የኢትዮጵያ መንግስት ለለውጡ ያለውን ጠንካራ ቁርጠኝነት መግለጹን የገንዘብ ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል።

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!