የህክምና ቁሳቁስ የጫኑ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ተሽከርካሪዎች መቀለ ገቡ

By Shambel Mihret

July 01, 2022

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የህክምና ቁሳቁስ የጫኑ ተሽከርካሪዎች መቀለ መግባታቸውን በኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታወቀ፡፡

የህክምና ቁሳቁሶችን ጨምሮ የጤፍ ዘር እንዲሁም መሰረታዊ የቤት ቁሳቁሶችን ያካተተ ሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ዛሬ መቀሌ መግባታቸውን በኢትዮጵያ ከዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!