Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው፡፡

የምክር ቤት አባላቱ በወቅታዊ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ መሆኑን ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያገኘነውመረጃ ያመላክታል፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

 

Exit mobile version