Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ የነጆ አዳሪ ትምህርት ቤትን መረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ የነጆ አዳሪ ትምህርት ቤትን መርቆ ከፈተ፡፡
አዳሪ ትምህርት ቤቱ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ነጆ ወረዳ ከ272 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባ ሲሆን ÷ አሁን ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡
ልዑኩ ከምርቃቱ በኋላ በትምህርት ቤቱ ግቢ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ማከናወኑን ከኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version