የሀገር ውስጥ ዜና

ኢ/ር ታከለ ኡማ ከአዲስ አበባ የታክሲ ተራ አስከባሪዎች ጋር ተወያዩ

By Tibebu Kebede

March 07, 2020

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከአዲስ አበባ የታክሲ ተራ አስከባሪዎች ጋር ተወያይተዋል።

በውይይታቸውም በቀጣይ የአዲስ አበባ ከተማ ታክሲ ተራ አስከባሪዎች ከከተማ አስተዳደሩ ጋር ተቀራርበው በሚሰሩባቸው መንገዶች ዙሪያ መክረዋል።