አዲስ ወግ “ከጽንፎች መካከል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ” በሚል ርዕስ ዛሬና ነገ ይካሄዳል

By Mekoya Hailemariam

June 16, 2022

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የሚዘጋጀው አዲስ ወግ “ከጽንፎች መካከል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ” በሚል ርዕስ ዛሬ እና ነገ ይካሄዳል።

አዲስ ወግ በወር አንድ ጉዳይ፣ በየሩብ ዓመቱ ደግሞ ዐብይ ጉዳይ በመምዘዝ እየተዘጋጀ የሚገኝ የውይይት መድረክ ነው።

ዛሬ እና ነገ “ከጽንፎች መካከል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ” በሚል ርዕስ እንደሚካሄድ ፅህፈት ቤቱ አስታውቋል።