የሀገር ውስጥ ዜና

1ሺህ 17 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

By Feven Bishaw

June 15, 2022

 

አዲስ አበባ፣ሰኔ 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 17 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡

ከተመላሾቹ ውስጥም ሶስቱ ህጻናት ሲሆኑ÷ 1 ሺህ 14ቱ ደግሞ ወንዶች መሆናቸው ተገልጿል፡፡