Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በኢትዮጵያና በኢኳቶሪያል ጊኒ መካከል ያለውን የአምራች ኢንዱስትሪ ትስስር ለማሳደግ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በኢትዮጵያና በኢኳቶሪያል ጊኒ መካከል ያለውን የአምራች ኢንዱስትሪ ትስስር ማጠናከርና ማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ከአገሪቱ የማዕድን ኢንዱስትሪና ኢነርጂ ሚኒስትር ጋብሬል ምባጋ ኦቢአንግ ጋር ተወያዩ፡፡

በውይይቱ ፥ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የአምራች ኢንዱስትሪ ትስስር ለማጠናከርና በቀጣይም ዘርፉን ለማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡

በተለይም ግብዓቶችን ከአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ጋር ማስተሳሰርና የገበያ ትስስር መፍጠር የሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ የተወያዩ ሲሆን ፥ በቅርቡ ቴክኒካል ቲም ከኢኳቶሪያል ጊኒ እንደሚመጣ መገለፁን ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላ

Exit mobile version