የሀገር ውስጥ ዜና

ርእሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ቦረማ ከተማ ገቡ

By Feven Bishaw

June 14, 2022

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ልዑክ ሶማሊላንድ ቦረማ ከተማ ገባ፡፡

ለልዑኩ የሶማሊላንድ ምክትል ፕሬዚዳንት አብዱራሂም አብዱላሂ ኢስማኢል አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከሶማሌ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡