አዲስ አበባ፣ግንቦት 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በአሰልጣኝ ፍሬው ሀይለገብርኤል በኩል በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ለሚሳተፉ 23 ተጨዋቾች ጥሪ አቅርቧል፡፡
በዚህም መሰረት፡ ግብ ጠባቂ ታሪኳ በርገና ፣ የምወድሽ ይርጋሽዋ እና ቤቴሌሄም ዮሀንስ ተከላካይ ቤቴሌሄም በቀለ፣ ብዙየሁ ታደሰ፣ አሳቤ ሞሶ፣ ቅድስት ዘለቀ፣ ናርዶስ ጌትነት እና ብርቄ አማረ አማካይ