የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በአባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለውን ድልድይ የግንባታ ሁኔታ ጎበኙ

By Feven Bishaw

May 11, 2022

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በባህር ዳር ከተማ በአባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለውን በገመድ የተወጠረ ድልድይ የግንባታ ሁኔታ ጎብኝተዋል።