የሀገር ውስጥ ዜና

በአፋር ክልል ለአፍዴራ ጤና ጣቢያ መሰረታዊ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

By Feven Bishaw

April 27, 2022

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በአፋር ክልል ለአፍዴራ ጤና ጣቢያ መሰረታዊ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡

ድጋፉ1 ሺህ 200 ህሙማንን ለማከም የሚያስችል መሆኑም ከዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡