የሀገር ውስጥ ዜና

በሀገሪቱ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ በመደገፍ ዛሬ በወሊሶ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

By Tibebu Kebede

March 01, 2020

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ በመደገፍ ዛሬ በወሊሶ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ።

በሰልፉ ላይ በርካታ የከተማዋ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል።

ሰልፈኞቹ መነሻችን መደመር መድረሻችን ብልፅግና ነው የሚል እና ሌሎች መፈክሮችን በማሰማት የድጋፍ ሰልፉን አካሂደዋል።